አቃቂ ቃሊቲ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት
በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ባለሙያዎች፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል::
አቃቂ ቃሊቲ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት
በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ባለሙያዎች፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል::
Previous
Next

እንኳን ወደ አቃቂ ቃሊቲ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ደህና መጡ

ራዕዮችዎን የምንገነባበት ቦታ

ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ የተሰጠውን ተልዕኮ በማሰካት ረገድ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ስር ሰዶ የቆየውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት በመቅረፍ ፈጣንና ፍትሃዊ ልማት ለማረጋገጥና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ግንባታ ያካሄዳቸው እንቅስቃሴዎች ጅምር ውጤቶችን አስመዝግቧል፡

  • ይደዉሉ

+251 11 888 3413

IMG_20201130_173451_85121-scaled-oz7ybhd205x8w41o8jq1vqmoj3ue60qgtbpuljy04g

ደንበኞቻችንን ለማርካት ተግትን እንሰራለን፡፡

+251 11 888 3413

photo_2020-12-03_13-49-00

ቡድኖቻችን

ዲዛይን ቡድን

ፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ማካሄድ፣ ዲዛይን በውጭ አማካሪና በራስ ኃይል ማዘጋጀት፣ የተጠናቀቁ ግንባታዎችን ርክክብ መፈፀም እና ማስረከብ፣

የሙያ ብቃት ምዝገባ ቡድን

ለዲዛይንና ኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የምዝገባና ፈቃድና ዕድሳት አገልግሎት መስጠት፤ ለሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ባለሙያዎች ስራቸውን በተገቢው ሁኔታ እየሰሩ መሆናቸውን በኢንስፔክሽን ማረጋገጥ፤

የኦዲት ቡድን

ፕርፎርማንስ ኦዲት ማደርግ ፋይናንሻል ኦዲት ማድረግ ከኮንስትራክሽን አሰራር ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መፍታት

የምህንድስና ግዢ ቡድን

የዲዛይን፤የስራ ተቋራጭ እና የግንባታ ሱፕርቪዥን አማካሪ ጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፣ የስራ ተቋራጭ እና የግንባታ ሱፕርቪዥን አማካሪ ጨረታ ማውጣትና አሸናፊውን መለየት፣ የውለታ ሰነድ ማዘጋጀት፤

የዲዛይን ኮንትራት ማኔጅመንት

የኮንስትራክሽን፤የግንባታ ሱፐርቪሽንና የዲዛይን ውለታን ማስተዳደርና ክትትል ማድረግ፣ የተጠናቀቁ ግንባታዎችን ርክክብ መፈፀም እና ማስረከብ፣

ደንበኞች ስለኛ ምን ይላሉ?

ከGTP1 – እስከ GTP 2 ድረስ ያለዉን ዕቅድ ያሳካና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉን ዘርፍ ለማሳደግና የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታን በማከናወን የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ይገኛል፡፡

ፅ/ቤቱ የተሰጠዉን ተግባርና ኀላፊነት ለመወጣት እያደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ የሚያበረታታ ነዉ፡፡
ዳናይ አንዱዓለም እና የጓደኞች ግንባታ ኮንሰልቲንግ
General manager
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጽ/ቤቱ ባስመዘገበዉ አመርቂ ዉጤት ና መሻሻል በጣም ድስተኞች ነን ፤ በዚሁ ይቀጥል፡፡
ዘርሁን በየነ ህ/ስ/ተቋ
Contractor
ብዙ በሚያስቸግሩ የስራ ሁኔታ ዉስጥ ስራዉንና ጥራቱን በማስጠበቅ እንዲሁም እጅጉን ተግተዉ በሚሰሩ የስራ ባልደረቦች ተደስቻለዉ ፡፡
ሙሉጌታ ታፈሰ ሕ/ስ/ተቋ
Contractor

የቅርብ ጊዜ ፕሮጀክቶች

የወረዳ 6 ሾዉ ሩም

01.

ሰርጢ1ኛ ደረጃ ት/ቤት

02.

ገላን ሳይት G+4 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

03.

ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

04.

ሳሎ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

05.

ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ መሰናዶ ት/ቤት

06.

የቡድን መሪዎች

ደንበኛ​
የስራ እድል ፈጠራ
ፕሮጀክት​
ጥገና​
ሽልማቶች​